Seleccionar página

የእግዚአብሄር ነገር ለማንም ለብቻው የተሰጠ አይደለም

ሳይንስ ምግባር የጋላክሲው ፍልስፍና ሳይኮሎጂ መለኮታዊ ፍትሕ

ሰማያዊው ሳይንስ

የ ራእይ ለረጅም መቶ ዓመታት ሲጠበቅ.

ምድር ሁሉ፣ ለእግዚአብሄር እልል በሉ. መዝሙረ ዳዊት 100.

የሁለንታው ሁሉ ፈጣሪ በመንፈሳዊ መልዕክቶቹ ከሁሉም ጋር በቀጥታ ይገናኛል::

መጽሀፍቶችንም በአንድ ክሊክ ማውረድ ይችላሉ

ወደ ትርጓሜ እቅድ እንኳን ደህና መጣችሁ

ይህን የመንፈሳዊ መልዕክት ትርጓሜ ስናቀርብላችሁ ገና በአልፋ ወይም በጅማሬ ደረጃው ነው::
ይህ መልዕክት ተጽፎ የነበረው በስፓኒሽኛ ነው::
የአለም አባላቶችም ትርጓሜውን ማብቃት አለባቸው በዚህ መልኩም ጥሩ መተርጎም የቻሉት ይመረጣሉ::

የሁለንታ ሳይንስ

የሁለንታ ሳይንስ፣ መንፈሳዊ መልዕክት ያለው ጽሁፍ ሲሆን፣ ምሳሌውም የአምላክ በግ ነው::
አልፋና ኦሜጋ የግዙፍ መንፈሳዊ መልዕክቶች የጻፈው ደራሲ ነው:: እስከ 1978 እኤአ በቺሊ እና በፔሩ 4000 ጥቅሎችን ጽፏል::
ይህ መለኮታዊ ራዕይም፣ በራዕይ መጽሀፍ ውስጥ እንደ ጥቅሉ እና እንደ በግ ሆኖ ተነግሯል (ምዕራፍ 5)
ይህ የሁለንታ ሳይንስ፣ የሁሉንም ነገር መነሻ የሚገልጽ እና የሚገልጽ እና የሚመጣውንም ነገር የሚያበስር ነው::
ራዕዩ ለክፍለ ዘመናት ሲጠበቅ ኑሯል

ይህ ራዕይ በመላው አለም ይሰራጫል፣ እንዲሁም ወደ ሁሉም የአለም ቋንቋዎች ይተረጎማል፣ እንዲሁም በትርጓሜው የማይሳተፍ አንዳች እንኳ ተርጓሚ የለም:: ምክንያቱም በእያንዳንዷ ሆሄ ትርጓሜ ብርሀን ይሆናል
ይሄም የማህተሙ ራዕይ ነው፣ እናም በአባት የተላከ አንድ ብቻ ይላል፣ የአምላክ በግ ጥቅሎችን መጻፍ ትችላለህ::
ሁሉም የአምላክ በግ ራዕዮች በቀጭን የወረቀት ጥቅሎች እና በካርቶን ላይ ይሆናሉ እናም ለአለም የተሰጡት መንፈሳዊ ጽሁፎች ይሟላሉ፣ ጥቅሎቹም በመንፈሳዊ መጽሀፍት ተልዕኮ ውስጥ የሚቀመጡ ይሆናል እንዲሁም ለያዙት እውቀት ፍጻሜ የለውም

በአልፋ እና ኦሜጋ